The Amharic Ten Commandments
(The Ten Commandments recited in Amharic)
አሌፍ። እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
ቤት። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
ጋሜል። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤
ዳሌጥ። የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
ሄ። አባትህንና እናትህን አክብር፤
ዋው። አትግደል።
ዛይ። አታመንዝር።
ሔት። አትስረቅ።
ጤት። በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
ዮድ። የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤
[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=_ZtPkCcDxZU[/embedyt]