Deuteronomy 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 21 Deuteronomy 21 1 አምላክህ እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ በሚሰጥህ ምድር የተገደለ ሰው በሜዳ ወድቆ ቢገኝ፥ 1 If one be found slain in the land which the Lord thy God giveth thee to possess it,...
Deuteronomy 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 20 Deuteronomy 20 1 ጠላቶችህን ለመውጋት በወጣህ ጊዜ፥ ፈረሶችንና ሰረገሎችን ሕዝቡንም ከአንተ ይልቅ በዝተው ባየህ ጊዜ፥ ከግብፅ አገር ያወጣህ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍራቸው። 1 When thou goest out to battle...
Deuteronomy 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 19 Deuteronomy 19 1 አምላክህ እግዚአብሔር ምድራቸውን የሚሰጥህን አሕዛብ ባጠፋ ጊዜ፥ በወረስሃትም ጊዜ፥ በከተሞቻቸውና በቤቶቻቸውም በተቀመጥህ ጊዜ፥ 1 When the Lord thy God hath cut off the nations, whose land...
Deuteronomy 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 18 Deuteronomy 18 1 ለሌዋውያን ካህናት፥ ለሌዊም ነገድ ሁሉ ከእስራኤል ጋር ድርሻና ርስት አይሆንላቸውም በእሳት ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን መሥዋዕቱንና ርስቱን ይበላሉ። 1 The priests the Levites, and all the tribe of...
Deuteronomy 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 17 Deuteronomy 17 1 በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነውና ነውር ወይም ክፉ ነገር ያለበትን በሬ ወይም በግ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አትሠዋ። 1 Thou shalt not sacrifice unto the Lord thy God any bullock,...
Deuteronomy 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 16 Deuteronomy 16 1 በአቢብ ወር አምላክህ እግዚአብሔር በሌሊት ከግብፅ ስላወጣህ የአቢብን ወር ጠብቅ፥ የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ፋሲካ አድርግበት። 1 Observe the month of Abib, and keep the passover unto the...
Deuteronomy 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 14 Deuteronomy 14 1-2 እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ ለአምላክህ ለእግዚአብሔ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው...
Deuteronomy 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 13 Deuteronomy 13 1 በመካከልህም ነቢይ ወይም ሕልም አላሚ ቢነሣ፥ ምልክትም ተአምራትም ቢሰጥህ፥ 1 If there arise among you a prophet, or a dreamer of dreams, and giveth thee a sign or a...
Deuteronomy 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 12 Deuteronomy 12 1 በምድር ላይ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር ለመውረስ በሰጣችሁ አገር፥ የምትጠብቁአትና የምታደርጉአት ሥርዓትና ፍርድ እነዚህ ናቸው። 1 These are the statutes and judgments,...
Deuteronomy 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 11 Deuteronomy 11 1 እንግዲህ አምላክህን እግዚአብሔርን ውደድ፥ ሕጉንም ሥርዓቱንም ፍርዱንም ትእዛዙንም ሁልጊዜ ጠብቅ። 1 Therefore thou shalt love the Lord thy God, and keep his charge, and his...
Deuteronomy 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 10 Deuteronomy 10 1 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር፦ እንደ ፊተኞች ያሉትን ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ጠርበህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ ለአንተም የእንጨት ታቦት ሥራ 1 At that time the Lord said unto me, Hew thee two...
Deuteronomy 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 9 Deuteronomy 9 1 እስራኤል ሆይ፥ ስማ ከአንተ የበለጡትንና የበረቱትን አሕዛብ፥ እስከ ሰማይም ድረስ የተመሸጉትን ታላላቆች ከተሞች ለመውረስ ትገቡ ዘንድ ዛሬ ዮርዳኖስን ትሻገረዋለህ። 1 Hear, O Israel: Thou art to pass over...
Deuteronomy 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 8 Deuteronomy 8 1 በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ። 1 All the commandments which I command...
Deuteronomy 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 7 Deuteronomy 7 1 አምላክህ እግዚአብሔር ልትወርሳት ወደምትገባባት ምድር ባመጣህ ጊዜ፥ ከፊትህም ብዙ አሕዛብን፥ ከአንተ የበለጡትን የበረቱትንም ሰባቱን አሕዛብ፥ ኬጢያዊውን ጌርጌሳዊውንም አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም...
Deuteronomy 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 6 Deuteronomy 6 1-2 አንተ ልጅህም የልጅ ልጅህም በዕድሜአችሁ ሁሉ ልትወርሱአት በምትገቡባት ምድር ታደርጉአት ዘንድ፥ አምላክህን እግዚአብሔርን ፈርተህ እኔ ለአንተ ያዘዝሁትን ሥርዓቱንና ትእዛዙን ሁሉ ትጠብቅ ዘንድ፥ ዕድሜህም ይረዝም ዘንድ፥ አምላካችሁ...
Deuteronomy 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 5 Deuteronomy 5 1 ሙሴም እስራኤልን ሁሉ ጠርቶ አላቸው። እስራኤል ሆይ፥ እንድትማሩአት በማድረግም እንድትጠብቁአት ዛሬ በጆሮአችሁ የምናገራትን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ። 1 And Moses called all Israel, and said unto them,...
Deuteronomy 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 4 Deuteronomy 4 1 አሁንም፥ እስራኤል ሆይ፥ እንድታደርጉአቸው በሕይወትም እንድትኖሩ፥ የአባቶቻችሁም አምላክ እግዚአብሔር ወደሚሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፥ የማስተምራችሁን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ። 1 Now therefore hearken, O...
Deuteronomy 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 3 Deuteronomy 3 1 ተመልሰን በባሳን መንገድ ወጣን፥ የባሳን ንጉሥ ዐግም ሕዝቡም ሁሉ በኤድራይ ሊዋጉን ወጡ። 1 Then we turned, and went up the way to Bashan: and Og the king of Bashan came out...
Deuteronomy 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 2 Deuteronomy 2 1 እግዚአብሔርም እንዳለኝ ተመልሰን በኤርትራ ባሕር መንገድ ወደ ምድረ በዳ ሄድን የሴይርንም ተራራ ብዙ ቀን ዞርን። 1 Then we turned, and took our journey into the wilderness by the way of...
Deuteronomy 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 1 Deuteronomy 1 1 በዮርዳኖስ ማዶ በምድረ በዳ፥ በዓረባ ውስጥ በኤርትራ ባሕር ፊት ለፊት፥ በፋራን በጦፌልም በላባንም በሐጼሮትም በዲዛሃብም መካከል ሳሉ፥ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የነገራቸው ቃል ይህ ነው። 1 These be the words which...
Numbers 36 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #36 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 36 Numbers 36 1 ከዮሴፍ ልጆች ወገኖች የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጆች ወገን አለቆች ቀረቡ፥ በሙሴና በእስራኤልም ልጆች አባቶች አለቆች ፊት ተናገሩ 1 And the chief fathers of the families of the children of...
Numbers 35 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #35 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 35 Numbers 35 1 እግዚአብሔርም ሙሴን በዮርዳኖስ አጠገብ በኢያሪኮ አንጻር በሞዓብ ሜዳ እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in the plains of Moab by Jordan near Jericho, saying, 2...
Numbers 34 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #34 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 34 Numbers 34 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ እዘዛቸው። ወደ ከነዓን ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ ርስት ትሆናችሁ ዘንድ በዕጣ የምትደርሳችሁ...
Numbers 33 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #33 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 33 Numbers 33 1 የእስራኤልም ልጆች ጕዞ ከሙሴና ከአሮን እጅ በታች በጭፍሮቻቸው ከግብፅ በወጡ ጊዜ እንዲህ ነበረ። 1 These are the journeys of the children of Israel, which went forth out of the land...




































































































