Psalm 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit Psalms Of David #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? መዝሙረ ዳዊት 4 Ps 4 1 የጽድቄ አምላክ በጠራሁት ጊዜ መለሰልኝ፥ በጭንቀቴም አሰፋህልኝ ማረኝ፥ ጸሎቴንም ስማ። 1 Hear me when I call, O God of my righteousness: thou hast enlarged me when I was in distress; have...
Psalm 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit Psalms Of David #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? መዝሙረ ዳዊት 3 Ps 3 1 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው። 1 Lord, how are they increased that trouble me! many are they that rise up against me. 2 ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም...
Psalm 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit Psalms Of David #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? መዝሙረ ዳዊት 2 Psalm 2 1 አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ? 1 Why do the heathen rage, and the people imagine a vain thing? 2 የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ...
Psalm 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit Psalms Of David #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? መዝሙረ ዳዊት 1 Psalm 1 1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 1 Blessed is the man that walketh not in the counsel of the ungodly, nor standeth in the way...
Deuteronomy 34 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #34 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 34 Deuteronomy 34 1 ሙሴም ከሞዓብ ሜዳ በኢያሪኮ ፊት ለፊት ወዳለው ወደ ናባው ተራራ ወደ ፈስጋ ራስ ወጣ እግዚአብሔርም እስከዳን ድረስ ያለውን የገለዓድን ምድር፥ 1 And Moses went up from the plains of Moab unto the...
Deuteronomy 33 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #33 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 33 Deuteronomy 33 1 የእግዚአብሔር ሰው ሙሴ ሳይሞት የእስራኤልን ልጆች የባረከባት በረከት ይህች ናት። 1 And this is the blessing, wherewith Moses the man of God blessed the children of Israel...
Deuteronomy 32 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #32 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 32 Deuteronomy 32 1 ሰማያት ሆይ፥ አድምጡ፥ እኔም እናገራለሁ ምድርም የአፌን ቃሎች ትስማ። 1 Give ear, O ye heavens, and I will speak; and hear, O earth, the words of my mouth. 2 ትምህርቴ እንደ...
Deuteronomy 31 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #31 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 31 Deuteronomy 31 1 ሙሴም ሄዶ ይህንን ቃል ለእስራኤል ሁሉ ነገረ። 1 And Moses went and spake these words unto all Israel. 2 አላቸውም፦ እኔ ዛሬ መቶ ሀያ ዓመት ሆኖኛል ከዚህ በኋላ እወጣና እገባ ዘንድ አልችልም...
Deuteronomy 30 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #30 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 30 Deuteronomy 30 1 እንዲህም ይሆናል እኔ በፊትህ ያኖርሁት ይህ ነገር ሁሉ፥ በረከቱና መርገሙ፥ በወረደብህ ጊዜ፥ አምላክህም እግዚአብሔር በሚበትንህ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ሆነህ በልብህ ባሰብኸው ጊዜ፥ 1 And it shall come to pass,...
Deuteronomy 29 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #29 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 29 Deuteronomy 29 1 እግዚአብሔር በኮሬብ ካደረገው ቃል ኪዳን ሌላ በሞዓብ ምድር ከእስራኤል ልጆች ጋር ያደርገው ዘንድ ሙሴን ያዘዘው የቃል ኪዳኑ ቃሎች እነዚህ ናቸው። 1 These are the words of the covenant, which the...
Deuteronomy 28 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #28 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 28 Deuteronomy 28 1 እንዲህም ይሆናል የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ፥ ዛሬም ያዘዝሁህን ትእዛዙን ሁሉ ብታደርግ ብትጠብቅም አምላክህ እግዚአብሔር ከምድር አሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያደርግሃል። 1 And it shall come to pass,...
Deuteronomy 27 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #27 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 27 Deuteronomy 27 1 ሙሴና የእስራኤል ሽማግሌዎችም እንዲህ ብለው ሕዝቡን አዘዙ። ዛሬ ያዘዝኋችሁን ትእዛዝ ሁሉ ጠብቁ። 1 And Moses with the elders of Israel commanded the people, saying, Keep all the...
Deuteronomy 26 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #26 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 26 Deuteronomy 26 1 አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ ወደሚሰጥህ ምድር በገባህም ጊዜ፥ በወረስሃትም በኖርህባትም ጊዜ፥ 1 And it shall be, when thou art come in unto the land which the Lord thy God...
Deuteronomy 25 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #25 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 25 Deuteronomy 25 1 በሰዎች መካከል ጠብ ቢሆን፥ ወደ ፍርድም ቢመጡ፥ ፈራጆችም ቢፈርዱባቸው፥ ጻድቁን፦ ደኅና ነህ፥ የበደለውንም፦ በደለኛ ነህ ይበሉአቸው። 1 If there be a controversy between men, and they come unto...
Deuteronomy 24 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #24 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 24 Deuteronomy 24 1 ሰው ሴትን ወስዶ ቢያገባ፥ የእፍረት ነገር ስላገኘባት በእርሱ ዘንድ ሞገስ ባታገኝ፥ የፍችዋን ጽሕፈት ጽፎ በእጅዋ ይስጣት፥ ከቤቱም ይስደዳት። 1 When a man hath taken a wife, and married her, and...
Deuteronomy 23 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #23 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 23 Deuteronomy 23 1 ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ። 1 He that is wounded in the stones, or hath his privy member cut off, shall not enter into the...
Deuteronomy 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 22 Deuteronomy 22 1 የወንድምህ በሬ ወይም በግ ጠፍቶ ብታይ ቸል አትበል ወደ ወንድምህ መልሰው። 1 Thou shalt not see thy brother's ox or his sheep go astray, and hide thyself from them: thou...
Deuteronomy 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 21 Deuteronomy 21 1 አምላክህ እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ በሚሰጥህ ምድር የተገደለ ሰው በሜዳ ወድቆ ቢገኝ፥ 1 If one be found slain in the land which the Lord thy God giveth thee to possess it,...
Deuteronomy 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 20 Deuteronomy 20 1 ጠላቶችህን ለመውጋት በወጣህ ጊዜ፥ ፈረሶችንና ሰረገሎችን ሕዝቡንም ከአንተ ይልቅ በዝተው ባየህ ጊዜ፥ ከግብፅ አገር ያወጣህ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍራቸው። 1 When thou goest out to battle...
Deuteronomy 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 19 Deuteronomy 19 1 አምላክህ እግዚአብሔር ምድራቸውን የሚሰጥህን አሕዛብ ባጠፋ ጊዜ፥ በወረስሃትም ጊዜ፥ በከተሞቻቸውና በቤቶቻቸውም በተቀመጥህ ጊዜ፥ 1 When the Lord thy God hath cut off the nations, whose land...
Deuteronomy 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 18 Deuteronomy 18 1 ለሌዋውያን ካህናት፥ ለሌዊም ነገድ ሁሉ ከእስራኤል ጋር ድርሻና ርስት አይሆንላቸውም በእሳት ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን መሥዋዕቱንና ርስቱን ይበላሉ። 1 The priests the Levites, and all the tribe of...
Deuteronomy 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 17 Deuteronomy 17 1 በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነውና ነውር ወይም ክፉ ነገር ያለበትን በሬ ወይም በግ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አትሠዋ። 1 Thou shalt not sacrifice unto the Lord thy God any bullock,...
Deuteronomy 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 16 Deuteronomy 16 1 በአቢብ ወር አምላክህ እግዚአብሔር በሌሊት ከግብፅ ስላወጣህ የአቢብን ወር ጠብቅ፥ የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ፋሲካ አድርግበት። 1 Observe the month of Abib, and keep the passover unto the...
Deuteronomy 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 14 Deuteronomy 14 1-2 እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ ለአምላክህ ለእግዚአብሔ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው...



































































































