Deuteronomy 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 13 Deuteronomy 13 1 በመካከልህም ነቢይ ወይም ሕልም አላሚ ቢነሣ፥ ምልክትም ተአምራትም ቢሰጥህ፥ 1 If there arise among you a prophet, or a dreamer of dreams, and giveth thee a sign or a...
Deuteronomy 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 12 Deuteronomy 12 1 በምድር ላይ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር ለመውረስ በሰጣችሁ አገር፥ የምትጠብቁአትና የምታደርጉአት ሥርዓትና ፍርድ እነዚህ ናቸው። 1 These are the statutes and judgments,...
Deuteronomy 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 11 Deuteronomy 11 1 እንግዲህ አምላክህን እግዚአብሔርን ውደድ፥ ሕጉንም ሥርዓቱንም ፍርዱንም ትእዛዙንም ሁልጊዜ ጠብቅ። 1 Therefore thou shalt love the Lord thy God, and keep his charge, and his...
Deuteronomy 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 10 Deuteronomy 10 1 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር፦ እንደ ፊተኞች ያሉትን ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ጠርበህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ ለአንተም የእንጨት ታቦት ሥራ 1 At that time the Lord said unto me, Hew thee two...
Deuteronomy 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 9 Deuteronomy 9 1 እስራኤል ሆይ፥ ስማ ከአንተ የበለጡትንና የበረቱትን አሕዛብ፥ እስከ ሰማይም ድረስ የተመሸጉትን ታላላቆች ከተሞች ለመውረስ ትገቡ ዘንድ ዛሬ ዮርዳኖስን ትሻገረዋለህ። 1 Hear, O Israel: Thou art to pass over...
Deuteronomy 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 8 Deuteronomy 8 1 በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ። 1 All the commandments which I command...
Deuteronomy 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 7 Deuteronomy 7 1 አምላክህ እግዚአብሔር ልትወርሳት ወደምትገባባት ምድር ባመጣህ ጊዜ፥ ከፊትህም ብዙ አሕዛብን፥ ከአንተ የበለጡትን የበረቱትንም ሰባቱን አሕዛብ፥ ኬጢያዊውን ጌርጌሳዊውንም አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም...
Deuteronomy 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 6 Deuteronomy 6 1-2 አንተ ልጅህም የልጅ ልጅህም በዕድሜአችሁ ሁሉ ልትወርሱአት በምትገቡባት ምድር ታደርጉአት ዘንድ፥ አምላክህን እግዚአብሔርን ፈርተህ እኔ ለአንተ ያዘዝሁትን ሥርዓቱንና ትእዛዙን ሁሉ ትጠብቅ ዘንድ፥ ዕድሜህም ይረዝም ዘንድ፥ አምላካችሁ...
Deuteronomy 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 5 Deuteronomy 5 1 ሙሴም እስራኤልን ሁሉ ጠርቶ አላቸው። እስራኤል ሆይ፥ እንድትማሩአት በማድረግም እንድትጠብቁአት ዛሬ በጆሮአችሁ የምናገራትን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ። 1 And Moses called all Israel, and said unto them,...
Deuteronomy 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 4 Deuteronomy 4 1 አሁንም፥ እስራኤል ሆይ፥ እንድታደርጉአቸው በሕይወትም እንድትኖሩ፥ የአባቶቻችሁም አምላክ እግዚአብሔር ወደሚሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፥ የማስተምራችሁን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ። 1 Now therefore hearken, O...
Deuteronomy 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 3 Deuteronomy 3 1 ተመልሰን በባሳን መንገድ ወጣን፥ የባሳን ንጉሥ ዐግም ሕዝቡም ሁሉ በኤድራይ ሊዋጉን ወጡ። 1 Then we turned, and went up the way to Bashan: and Og the king of Bashan came out...
Deuteronomy 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 2 Deuteronomy 2 1 እግዚአብሔርም እንዳለኝ ተመልሰን በኤርትራ ባሕር መንገድ ወደ ምድረ በዳ ሄድን የሴይርንም ተራራ ብዙ ቀን ዞርን። 1 Then we turned, and took our journey into the wilderness by the way of...
Deuteronomy 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘዳግም Orit ZeDaGim Deuteronomy / Devarim #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘዳግም 1 Deuteronomy 1 1 በዮርዳኖስ ማዶ በምድረ በዳ፥ በዓረባ ውስጥ በኤርትራ ባሕር ፊት ለፊት፥ በፋራን በጦፌልም በላባንም በሐጼሮትም በዲዛሃብም መካከል ሳሉ፥ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የነገራቸው ቃል ይህ ነው። 1 These be the words which...
Numbers 36 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #36 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 36 Numbers 36 1 ከዮሴፍ ልጆች ወገኖች የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጆች ወገን አለቆች ቀረቡ፥ በሙሴና በእስራኤልም ልጆች አባቶች አለቆች ፊት ተናገሩ 1 And the chief fathers of the families of the children of...
Numbers 35 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #35 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 35 Numbers 35 1 እግዚአብሔርም ሙሴን በዮርዳኖስ አጠገብ በኢያሪኮ አንጻር በሞዓብ ሜዳ እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in the plains of Moab by Jordan near Jericho, saying, 2...
Numbers 34 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #34 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 34 Numbers 34 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ እዘዛቸው። ወደ ከነዓን ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ ርስት ትሆናችሁ ዘንድ በዕጣ የምትደርሳችሁ...
Numbers 33 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #33 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 33 Numbers 33 1 የእስራኤልም ልጆች ጕዞ ከሙሴና ከአሮን እጅ በታች በጭፍሮቻቸው ከግብፅ በወጡ ጊዜ እንዲህ ነበረ። 1 These are the journeys of the children of Israel, which went forth out of the land...
Numbers 32 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #32 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 32 Numbers 32 1 የሮቤልና የጋድ ልጆችም እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር ለእንስሶች የተመቸ ስፍራ እንደ ነበረ ባዩ ጊዜ፥ 1 Now the children of Reuben and the children of Gad...
Numbers 31 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #31 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 31 Numbers 31 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ስለ እስራኤል ልጆች በቀል ምድያማውያንን ተበቀል ከዚያም በኋላ ወደ ወገኖችህ ትከማቻለህ። 2 Avenge the...
Numbers 30 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #30 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 30 Numbers 30 1 ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ነገዶች አለቆች እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። እግዚአብሔር ያዘዘው ነገር ይህ ነው። 1 And Moses spake unto the heads of the tribes concerning the children of Israel,...
Numbers 29 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #29 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 29 Numbers 29 1 በሰባተኛውም ወር ከወሩ በመጀመሪያ ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት መለከቶች የሚነፉበት ቀን ነው። 1 And in the seventh month, on the first day of the month, ye...
Numbers 28 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #28 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 28 Numbers 28 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ እዘዛቸው። መብሌን፥ ለእኔ ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በእሳት የተደረገውን ቍርባኔን፥ መባዬን...
Numbers 27 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #27 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 27 Numbers 27 1 ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ወገኖች፥ የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጅ የኦፌር ልጅ የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ቀረቡ የእነዚህም ሴቶች ልጆች ስም ማህለህ፥ ኑዓ፥ ዔግላ፥ ሚልካ፥ ቲርጻ ነበረ። 1 Then came the daughters of...
Numbers 26 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #26 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 26 Numbers 26 1 እንዲህም ሆነ መቅሠፍቱ ከሆነ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴንና የካህኑን የአሮን ልጅ አልዓዛርን። 1 And it came to pass after the plague, that the Lord spake unto Moses and unto Eleazar...




































































































