Exodus 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 20 Exodus 20 1 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። 1 And God spake all these words, saying, 2 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። 2 I am the Lord thy God, which...
Exodus 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 19 Exodus 19 1 በሦስተኛውም ወር የእስራኤል ልጆች ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ በዚያ ቀን ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ። 1 In the third month, when the children of Israel were gone forth out of the land of...
Exodus 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 18 Exodus 18 1 የምድያምም ካህን የሙሴ አማት ዮቶር እግዚአብሔር ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገውን ሁሉ፥ እግዚአብሔርም እስራኤልን ከግብፅ እንዳወጣ ሰማ። 1 When Jethro, the priest of Midian, Moses' father in law,...
Exodus 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 17 Exodus 17 1 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘ ከሲን ምድረ በዳ ሊጓዙ ተነሡ፥ በራፊዲምም ሰፈሩ ሕዝቡም ይጠጡ ዘንድ ውኃ አልነበረም። 1 And all the congregation of the children of Israel journeyed...
Exodus 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 16 Exodus 16 1 ከኤሊምም ተጓዙ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብፅ አገር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ። 1 And they took their journey from...
Exodus 15 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #15 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 15 Exodus 15 1 በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ። በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ። 1 Then sang Moses and the children...
Exodus 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 14 Exodus 14 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ተመልሰው በሚግዶልና በባሕር መካከል፥ በበኣልዛፎንም ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት ፊት እንዲሰፍሩ ለእስራኤል ልጆች ተናገር ከእርሱም...
Exodus 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 13 Exodus 13 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 በእስራኤል ልጆች ዘንድ ከሰውም ከእንስሳም ማሕፀንን የሚከፈት በኵር ሁሉ ለእኔ ቀድስልኝ የእኔ ነው። 2 Sanctify unto me...
Exodus 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 12 Exodus 12 1 እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and Aaron in the land of Egypt, saying, 2 ይህ ወር የወሮች መጀመሪያ ይሁናችሁ የዓመቱም መጀመሪያ...
Exodus 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 11 Exodus 11 1 እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በፈርዖንና በግብፅ ላይ ገና አንዲት መቅሰፍት አመጣለሁ፥ ከዚያ ወዲያም ይለቅቃችኋል ሲለቅቃችሁም አባርሮ ይሰድዳችኋል። 1 And the Lord said unto Moses, Yet will I bring one plague more...
Exodus 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 10 Exodus 10 1-2 እግዚአብሔርም ሙሴን፦ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በግብፃውያን ያደረግሁትን ነገር ያደረግሁባቸውንም ተአምራቴን በልጅህ በልጅ ልጅህም ጆሮች ትነግር ዘንድ፥ ይህችንም ተአምራቴን በመካከላቸው አደረግ ዘንድ የእርሱን የባሪያዎቹንም...
Exodus 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 9 Exodus 9 1 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ወደ ፈርዖን ዘንድ ገብተህ ንገረው። የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያገለግሉኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ። 1 Then the Lord said unto Moses, Go in unto Pharaoh, and tell...
Exodus 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 8 Exodus 8 1 እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው፦ ወደ ፈርዖን ግባ እንዲህም በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ። 1 And the Lord spake unto Moses, Go unto Pharaoh, and say unto him, Thus...
Exodus 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 7 Exodus 7 1 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ እይ፥ እኔ ለፈርዖን አምላክ አድርጌሃለሁ ወንድምህም አሮን ነቢይ ይሆንልሃል። 1 And the Lord said unto Moses, See, I have made thee a god to Pharaoh: and Aaron thy...
Exodus 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 6 Exodus 6 1 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ በጸናች እጅ ይለቅቃችኋልና፥ በጸናችም እጅ ከምድሩ አስወጥቶ ይሰድዳቸዋልና አሁን በፈርዖን የማደርገውን ታያለህ። 1 Then the Lord said unto Moses, Now shalt thou see what I will do...
Exodus 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 5 Exodus 5 1 ከዚህም በኋላ ሙሴና አሮን መጥተው ፈርዖንን እንዲህ አሉት። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በምድረ በዳ በዓል ያደርግልኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ። 1 And afterward Moses and Aaron went in, and told...
Exodus 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 4 Exodus 4 1 ሙሴም መለሰ፦ እነሆ አያምኑኝም ቃሌንም አይሰሙም። እግዚአብሔር ከቶ አልተገለጠልህም ይሉኛል አለ። 1 And Moses answered and said, But, behold, they will not believe me, nor hearken unto my voice:...
Exodus 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 3 Exodus 3 1 ሙሴም የዮቶርን የአማቱን የምድያምን ካህን በጎች ይጠብቅ ነበር ወደ ምድረ በዳ ዳርቻም በጎቹን ነዳ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተራራ ወደ ኮሬብ መጣ። 1 Now Moses kept the flock of Jethro his father in law, the priest...
Exodus 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 2 Exodus 2 1 ከሌዊ ወገንም አንድ ሰው ሄዶ የሌዊን ልጅ አገባ። 1 And there went a man of the house of Levi, and took to wife a daughter of Levi. 2 ሴቲቱም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅም ወለደች መልካምም እንደሆነ ባየች ጊዜ...
Exodus 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 1 Exodus 1 1 ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የገቡት የእስራኤል ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው ሰው ሁሉ ከቤተ ሰቡ ጋር ገባ። 1 Now these are the names of the children of Israel, which came into Egypt; every man and his...
Genesis 50 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #50 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 50 Genesis 50 1 ዮሴፍም በአባቱ ፊት ወደቀ፥ በእርሱም ላይ አለቀሰ፥ ሳመውም። 1 And Joseph fell upon his father's face, and wept upon him, and kissed him. 2 ዮሴፍም ባለመድኃኒቶች አገልጋዮቹ አባቱን...
Genesis 49 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #49 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 49 Genesis 49 1 ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አለ፦ በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ። 1 And Jacob called unto his sons, and said, Gather yourselves together, that I may tell...
Genesis 48 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #48 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 48 Genesis 48 1 ከዚህም ነገር በኋላ እንዲህ ሆነ እነሆ አባትህ ታምሞአል ብለው ለዮሴፍ ነገሩት እርሱም ሁለቱን ልጆቹን ምናሴንና ኤፍሬምን ይዞ ሄደ። 1 And it came to pass after these things, that one told...
Genesis 47 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #47 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 47 Genesis 47 1 ዮሴፍም ገባ ለፈርዖንም ነገረው እንዲህ ብሎ። አባቴና ወንድሞቼ በጎቻቸውም ላሞቻቸውም ያላቸውም ሁሉ ከከነዓን ምድር ወጡ እነርሱም እነሆ በጌሤም ምድር ናቸው። 1 Then Joseph came and told Pharaoh, and said,...




































































































