Numbers 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 8 Numbers 8 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 መብራቶቹን ስትለኵስ ሰባቱ መብራቶች በመቅረዙ ፊት ያበራሉ ብለህ ለአሮን ንገረው። 2 Speak unto Aaron, and say...
Numbers 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 7 Numbers 7 1 እንዲህም ሆነ ሙሴ ማደሪያውን ፈጽሞ ከተከለ በኋላ፥ እርሱንና ዕቃውን ሁሉ ከቀባና ከቀደሰ በኋላ፥ መሠዊያውንና ዕቃውንም ሁሉ ከቀባና ከቀደሰ በኋላ 1 And it came to pass on the day that Moses had fully set...
Numbers 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 6 Numbers 6 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው። ሰው ወይም ሴት ለእግዚአብሔር ራሱን የተለየ ያደርግ ዘንድ የናዝራዊነት ስእለት ቢሳል፥ 2...
Numbers 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 5 Numbers 5 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤል ልጆች ለምጻሙን ሁሉ፥ ፈሳሽ ነገርም ያለበትን ሁሉ፥ በሬሳም የረከሰውን ሁሉ ከሰፈሩ እንዲያወጡ እዘዛቸው 2...
Numbers 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 4 Numbers 4 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and unto Aaron, saying, 2 ከሌዊ ልጆች መካከል በየወገናቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች የቀዓትን ልጆች ድምር ውሰድ 2...
Numbers 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 3 Numbers 3 1 እግዚአብሔርም በሲና ተራራ ላይ ሙሴን በተናገረበት ቀን የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበረ። 1 These also are the generations of Aaron and Moses in the day that the Lord spake with...
Numbers 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 2 Numbers 2 1 እግዚአብሔርም ለሙሴና ለአሮን እንዲህ ብሎ ተናገረ። 1 And the Lord spake unto Moses and unto Aaron, saying, 2 የእስራኤል ልጆች እያንዳንዱ በየዓላማው በየአባቶቻቸው ቤቶች ምልክት ይስፈሩ በመገናኛው ድንኳን...
Numbers 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 1 Numbers 1 1 እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ በሁለተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን፥ ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ዓመት እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in the...
Leviticus 27 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #27 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 27 Leviticus 27 1 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ማናቸውም ሰው ሰውን ለእግዚአብሔር ሊሰጥ ቢሳል አንተ...
Leviticus 26 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #26 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 26 Leviticus 26 1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ። 1 Ye shall make you no idols nor...
Leviticus 25 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #25 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 25 Leviticus 25 1 እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in mount Sinai, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። እኔ ወደምሰጣችሁ...
Leviticus 24 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #24 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 24 Leviticus 24 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 መብራቱን ሁልጊዜ እንድታበራበት ለመብራት ጥሩ ተወቅጦ የተጠለለ የወይራ ዘይት ያመጡልህ ዘንድ የእስራኤልን...
Leviticus 23 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #23 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 23 Leviticus 23 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። የተቀደሰ ጉባኤ ብላችሁ የምታውጁአቸው በዓላቶቼ፥ የእግዚአብሔር...
Leviticus 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 22 Leviticus 22 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤል ልጆች ለእኔ ከሚቀድሱአቸው ከቅዱሳን ነገሮች ራሳቸውን እንዲለዩ፥ የተቀደሰውንም ስሜን...
Leviticus 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 21 Leviticus 21 1 እግዚአብሔርም ሙሴን፦ ለካህናቱ ለአሮን ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው አለው። ማንም ሰው ከሕዝቡ ስለ ሞተው፥ 1 And the Lord said unto Moses, Speak unto the priests the sons of...
Leviticus 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 20 Levticus 20 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ደግሞ የእስራኤልን ልጆች እንዲህ በላቸው። ከእስራኤል ልጆች ወይም በእስራኤል ዘንድ ከሚቀመጡ እንግዶች...
Leviticus 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 19 Leviticus 19 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ በላቸው፦ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን...
Leviticus 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 18 Leviticus 18 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ። 2 Speak unto the...
Leviticus 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 17 Leviticus 17 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለአሮንና ለልጆቹ ለእስራኤልም ልጆች ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገር። እግዚአብሔር ያዘዘው ይህ ነው፥እንዲህም...
Leviticus 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 16 Leviticus 16 1 በእግዚአብሔር ፊት የቀረቡና የሞቱ ሁለት የአሮን ልጆች ከሞቱ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ተናገረው 1 And the Lord spake unto Moses after the death of the two sons of Aaron,...
Leviticus 15 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #15 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 15 Leviticus 15 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and to Aaron, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብላችሁ ንገሩአቸው። ማንም ሰው ከሥጋው ፈሳሽ...
Leviticus 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 14 Leviticus 14 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 በመንጻቱ ቀን የለምጻሙ ሕግ ይህ ይሆናል ወደ ካህኑ ይወስዱታል። 2 This shall be...
Leviticus 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 13 Leviticus 13 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and Aaron, saying, 2 ማናቸውም ሰው በሥጋው ቁርበት ላይ እባጭ ወይም ብጕር ወይም ቋቁቻ ቢታይ፥...
Leviticus 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 12 Leviticus 12 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል...




































































































