Exodus 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 3 Exodus 3 1 ሙሴም የዮቶርን የአማቱን የምድያምን ካህን በጎች ይጠብቅ ነበር ወደ ምድረ በዳ ዳርቻም በጎቹን ነዳ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተራራ ወደ ኮሬብ መጣ። 1 Now Moses kept the flock of Jethro his father in law, the priest...
Exodus 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 2 Exodus 2 1 ከሌዊ ወገንም አንድ ሰው ሄዶ የሌዊን ልጅ አገባ። 1 And there went a man of the house of Levi, and took to wife a daughter of Levi. 2 ሴቲቱም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅም ወለደች መልካምም እንደሆነ ባየች ጊዜ...
Exodus 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 1 Exodus 1 1 ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የገቡት የእስራኤል ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው ሰው ሁሉ ከቤተ ሰቡ ጋር ገባ። 1 Now these are the names of the children of Israel, which came into Egypt; every man and his...
Genesis 50 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #50 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 50 Genesis 50 1 ዮሴፍም በአባቱ ፊት ወደቀ፥ በእርሱም ላይ አለቀሰ፥ ሳመውም። 1 And Joseph fell upon his father's face, and wept upon him, and kissed him. 2 ዮሴፍም ባለመድኃኒቶች አገልጋዮቹ አባቱን...
Genesis 49 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #49 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 49 Genesis 49 1 ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አለ፦ በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ። 1 And Jacob called unto his sons, and said, Gather yourselves together, that I may tell...
Genesis 48 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #48 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 48 Genesis 48 1 ከዚህም ነገር በኋላ እንዲህ ሆነ እነሆ አባትህ ታምሞአል ብለው ለዮሴፍ ነገሩት እርሱም ሁለቱን ልጆቹን ምናሴንና ኤፍሬምን ይዞ ሄደ። 1 And it came to pass after these things, that one told...
Genesis 47 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #47 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 47 Genesis 47 1 ዮሴፍም ገባ ለፈርዖንም ነገረው እንዲህ ብሎ። አባቴና ወንድሞቼ በጎቻቸውም ላሞቻቸውም ያላቸውም ሁሉ ከከነዓን ምድር ወጡ እነርሱም እነሆ በጌሤም ምድር ናቸው። 1 Then Joseph came and told Pharaoh, and said,...
Genesis 46 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #46 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 46 Genesis 46 1 እስራኤልም ለእርሱ ያለውን ሁሉ ይዞ ተነሣ፥ ወደ ቤርሳቤህ መጣ፥ መሥዋዕትንም ለአባቱ ለይስሐቅ አምላክ ሠዋ። 1 And Israel took his journey with all that he had, and came to Beer–sheba,...
Genesis 45 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #45 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 45 Genesis 45 1 ዮሴፍም በእርሱ ዘንድ ቆመው ባሉት ሰዎች ሁሉ ፊት ሊታገሥ አልተቻለውም። ሰዎቹንም ሁሉ ከፊቴ አስወጡልኝ ብሎ ጮኾ ተናገረ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን በገለጠ ጊዜ በእርሱ ዘንድ የቆመ ማንም አልነበረም። 1 Then Joseph could...
Genesis 44 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #44 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 44 Genesis 44 1 ዮሴፍም የቤቱን አዛዥ እንዲህ ብሎ አዘዘ፦ ዓይበታቸው የሚያነሣውን ያህል እህል ሙላላቸው፥ የሁሉንም ብር በየዓይበታቸው አፍ ጨምረው 1 And he commanded the steward of his house, saying, Fill the...
Genesis 43 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #43 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 43 Genesis 43 1-2 ራብም በምድር ጸና። ከግብፅም ያመጡትን እህል በልተው ከፈጸሙ በኋላ አባታቸው። እንደ ገና ሂዱ ጥቂት እህል ሸምቱልን አላቸው። 1 And the famine was sore in the land. 2 And it came to pass,...
Genesis 42 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #42 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 42 Genesis 42 1 ያዕቆብም በግብፅ እህል እንዳለ ሰማ፥ ያዕቆብም ልጆቹን፦ ለምን እርስ በርሳችሁ ትተያያላችሁ? አላቸው። 1 Now when Jacob saw that there was corn in Egypt, Jacob said unto his sons, Why...
Genesis 41 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #41 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 41 Genesis 41 1 ከሁለት ዓመት በኋላም ፈርዖን ሕልምን አየ፥ እነሆም፥ በወንዙ ዳር ቆሞ ነበር። 1 And it came to pass at the end of two full years, that Pharaoh dreamed: and, behold, he stood...
Genesis 40 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #40 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 40 Genesis 40 1 ከዚህ ነገር በኋላም እንዲህ ሆነ የግብፅ ንጉሥ የጠጅ አሳላፊና የእንጀራ አበዛ ጌታቸውን የግብፅ ንጉሥን በደሉ። 1 And it came to pass after these things, that the butler of the king of...
Genesis 39 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #39 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 39 Gen 39 1 ዮሴፍ ግን ወደ ግብፅ ወረደ የፈርዖን ጃንደረባ የዘበኞቹም አለቃ የሚሆን የግብፅ ሰው ጲጥፋራ ወደ ግብፅ ካወረዱት ከእስማኤላውያን እጅ ገዛው። 1 And Joseph was brought down to Egypt; and Potiphar, an...
Genesis 38 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #38 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 38 Genesis 38 1 በዚያም ወራት እንዲህ ሆነ ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ ወረደ፥ ስሙን ኤራስ ወደሚሉት ወደ ዓዶሎማዊውም ሰው ገባ። 1 And it came to pass at that time, that Judah went down from his brethren,...
Genesis 37 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #37 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 37 Genesis 37 1 ያዕቆብም አባቱ በስደት በኖረበት አገር በከነዓን ምድር ተቀመጠ። 1 And Jacob dwelt in the land wherein his father was a stranger, in the land of Canaan. 2 የያዕቆብም ትውልድ ይህ...
Genesis 36 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #36 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 36 Genesis 36 1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው እርሱም ኤዶም ነው። 1 Now these are the generations of Esau, who is Edom. 2 ዔሳው ከከነዓን ልጆች ሚስቶችን አገባ የኬጢያዊውን የዔሎንን ልጅ ዓዳን፥ የኤዊያዊው የፅብዖን ልጅ...
Genesis 35 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #35 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 35 Genesis 35 1 እግዚአብሔርም ያዕቆብን አለው። ተነሥተህ ወደ ቤቴል ውጣ፥ በዚያም ኑር ከወንድምህ ከዔሳው ፊት በሸሸህ ጊዜ ለተገለጠልህ ለእግዚአብሔርም መሠውያውን አድርግ። 1 And God said unto Jacob, Arise, go up to...
Genesis 34 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #34 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 34 Genesis 34 1 ለያዕቆብ የወለደችለት የልያ ልጅ ዲናም የዚያን አገር ሴቶች ልጆችን ለማየት ወጣች። 1 And Dinah the daughter of Leah, which she bare unto Jacob, went out to see the daughters of...
Genesis 33 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #33 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 33 Genesis 33 1 ያዕቆብም ዓይኑን አነሣ፥ እነሆም ዔሳውን ሲመጣ አየው፥ ከእርሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች ነበሩ ልጆቹንም ከፍሎ ወደ ልያና ወደ ራሔል ወደ ሁለቱም ባሪያዎች አደረጋቸው 1 And Jacob lifted up his eyes, and...
Genesis 32 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #32 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 32 Genesis 32 1 ያዕቆብም መንገዱን ሄደ፥ የእግዚአብሔር መላእክትም ተገናኙት። 1 And Jacob went on his way, and the angels of God met him. 2 ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ። እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው አለ...
Genesis 31 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #31 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 31 Genesis 31 1 ያዕቆብም የላባ ልጆች ያሉትን ነገር። ያዕቆብ ለአባታችን የሆነውን ሁሉ ወሰደ ይህንም ሁሉ ክብር ከአባታችን ከብት አገኘ ሲሉ ሰማ። 1 And he heard the words of Laban's sons, saying, Jacob hath...
Genesis 30 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #30 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 30 Genesis 30 1 ራሔልም ለያዕቆብ ልጆችን እንዳልወለደች ባየች ጊዜ በእኅትዋ ቀናችባት ያቆብንም። ልጅ ስጠኝ ይህስ ካልሆነ እሞታለሁ አለችው። 1 And when Rachel saw that she bare Jacob no children, Rachel...




































































































