Numbers 25 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #25 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 25 Numbers 25 1 እስራኤልም በሰጢም ተቀመጡ ሕዝቡም ከሞዓብ ልጆች ጋር ያመነዝሩ ጀመር። 1 And Israel abode in Shittim, and the people began to commit whoredom with the daughters of Moab. 2...
Numbers 24 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #24 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 24 Numbers 24 1 በለዓምም እግዚአብሔር እስራኤልን ይባርክ ዘንድ እንዲወድድ ባየ ጊዜ፥ አስቀድሞ ያደርግ የነበረውን አስማት ይሻ ዘንድ አልሄደም ነገር ግን ወደ ምድረ በዳ ፊቱን አቀና። 1 And when Balaam saw that it pleased the...
Numbers 23 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #23 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 23 Numbers 23 1 በለዓምም ባላቅን፦ ሰባት መሠዊያ በዚህ ሥራልኝ፥ ሰባትም ወይፈን ሰባትም አውራ በግ በዚህ አዘጋጅልኝ አለው። 1 And Balaam said unto Balak, Build me here seven altars, and prepare me here...
Numbers 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 22 Numbers 22 1 የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፥ በኢያሪኮ ፊት ለፊት በዮርዳኖስ ማዶ ባለው በሞዓብ ሜዳ ሰፈሩ። 1 And the children of Israel set forward, and pitched in the plains of Moab on this side...
Numbers 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 21 Numbers 21 1 በደቡብም በኩል ተቀምጦ የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ በአታሪም መንገድ እስራኤል እንደ መጡ ሰማ ከእስራኤልም ጋር ሰልፍ አደረገ ከእነርሱም ምርኮ ማረከ። 1 And when king Arad the Canaanite, which dwelt...
Numbers 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 20 Numbers 20 1 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ በመጀመሪያው ወር ወደ ጺን ምድረ በዳ መጡ ሕዝቡም በቃዴስ ተቀመጡ ማርያምም በዚያ ሞተች፥ በዚያም ተቀበረች። 1 Then came the children of Israel, even the whole...
Numbers 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 19 Numbers 19 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and unto Aaron, saying, 2 እግዚአብሔር ያዘዘው የሕጉ ትእዛዝ ይህ ነው መልካሚቱን፥ ነውርም የሌለባትን፥ ቀንበርም...
Numbers 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 18 Numbers 18 1 እግዚአብሔርም አሮንን አለው። አንተ ከአንተም ጋር ልጆችህና የአባቶችህ ቤት የመቅደስን ኃጢአት ትሸከማላችሁ አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ የክህነታችሁን ኃጢአት ትሸከማላችሁ። 1 And the Lord said unto Aaron, Thou...
Numbers 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 17 Numbers 17 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው፥ ከእነርሱም ከእያንዳንዱ ከየአባቶቻቸው ቤት አንድ አንድ በትር፥ ከአለቆቻቸው ከየአባቶቻቸው...
Numbers 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 16 Numbers 16 1 የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ። ች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ 1 Now Korah, the son of...
Numbers 15 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #15 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 15 Numbers 15 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ወደምሰጣችሁ ወደ መኖሪያችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ 2 Speak unto the...
Numbers 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 14 Numbers 14 1 ማኅበሩም ሁሉ ድምፃቸውን አንሥተው ጮኹ ሕዝቡም በዚያ ሌሊት አለቀሱ። 1 And all the congregation lifted up their voice, and cried; and the people wept that night. 2 የእስራኤልም...
Numbers 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 13 Numbers 13 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች የምሰጣትን የከንዓንን ምድር ይሰልሉ ዘንድ ሰዎችን ላክ ከአባቶች ነገድ ሁሉ እያንዳንዱ በመካከላቸው...
Numbers 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 12 Numbers 12 1 ሙሴም ኢትዮጵያይቱን አግብቶአልና ባገባት በኢትዮጵያይቱ ምክንያት ማርያምና አሮን በእርሱ ላይ ተናገሩ። 1 And Miriam and Aaron spake against Moses because of the Ethiopian woman whom he...
Numbers 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 11 Numbers 11 1 ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች። 1 And when the people complained, it displeased the...
Numbers 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 10 Numbers 10 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ሁለት የብር መለከቶች አጠፍጥፈህ ለአንተ አድርግ ማኅበሩን ለመጥራት ከሰፈራቸውም ለማስጓዝ ይሁኑልህ። 2 Make thee...
Numbers 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 9 Numbers 9 1 ከግብፅ ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሲና ምድረ በዳ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in the wilderness of Sinai, in the first...
Numbers 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 8 Numbers 8 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 መብራቶቹን ስትለኵስ ሰባቱ መብራቶች በመቅረዙ ፊት ያበራሉ ብለህ ለአሮን ንገረው። 2 Speak unto Aaron, and say...
Numbers 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 7 Numbers 7 1 እንዲህም ሆነ ሙሴ ማደሪያውን ፈጽሞ ከተከለ በኋላ፥ እርሱንና ዕቃውን ሁሉ ከቀባና ከቀደሰ በኋላ፥ መሠዊያውንና ዕቃውንም ሁሉ ከቀባና ከቀደሰ በኋላ 1 And it came to pass on the day that Moses had fully set...
Numbers 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 6 Numbers 6 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው። ሰው ወይም ሴት ለእግዚአብሔር ራሱን የተለየ ያደርግ ዘንድ የናዝራዊነት ስእለት ቢሳል፥ 2...
Numbers 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 5 Numbers 5 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤል ልጆች ለምጻሙን ሁሉ፥ ፈሳሽ ነገርም ያለበትን ሁሉ፥ በሬሳም የረከሰውን ሁሉ ከሰፈሩ እንዲያወጡ እዘዛቸው 2...
Numbers 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 4 Numbers 4 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and unto Aaron, saying, 2 ከሌዊ ልጆች መካከል በየወገናቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች የቀዓትን ልጆች ድምር ውሰድ 2...
Numbers 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 3 Numbers 3 1 እግዚአብሔርም በሲና ተራራ ላይ ሙሴን በተናገረበት ቀን የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበረ። 1 These also are the generations of Aaron and Moses in the day that the Lord spake with...
Numbers 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 2 Numbers 2 1 እግዚአብሔርም ለሙሴና ለአሮን እንዲህ ብሎ ተናገረ። 1 And the Lord spake unto Moses and unto Aaron, saying, 2 የእስራኤል ልጆች እያንዳንዱ በየዓላማው በየአባቶቻቸው ቤቶች ምልክት ይስፈሩ በመገናኛው ድንኳን...



































































































