Numbers 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 1 Numbers 1 1 እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ በሁለተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን፥ ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ዓመት እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in the...
Leviticus 27 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #27 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 27 Leviticus 27 1 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ማናቸውም ሰው ሰውን ለእግዚአብሔር ሊሰጥ ቢሳል አንተ...
Leviticus 26 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #26 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 26 Leviticus 26 1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ። 1 Ye shall make you no idols nor...
Leviticus 25 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #25 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 25 Leviticus 25 1 እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in mount Sinai, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። እኔ ወደምሰጣችሁ...
Leviticus 24 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #24 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 24 Leviticus 24 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 መብራቱን ሁልጊዜ እንድታበራበት ለመብራት ጥሩ ተወቅጦ የተጠለለ የወይራ ዘይት ያመጡልህ ዘንድ የእስራኤልን...
Leviticus 23 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #23 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 23 Leviticus 23 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። የተቀደሰ ጉባኤ ብላችሁ የምታውጁአቸው በዓላቶቼ፥ የእግዚአብሔር...
Leviticus 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 22 Leviticus 22 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤል ልጆች ለእኔ ከሚቀድሱአቸው ከቅዱሳን ነገሮች ራሳቸውን እንዲለዩ፥ የተቀደሰውንም ስሜን...
Leviticus 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 21 Leviticus 21 1 እግዚአብሔርም ሙሴን፦ ለካህናቱ ለአሮን ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው አለው። ማንም ሰው ከሕዝቡ ስለ ሞተው፥ 1 And the Lord said unto Moses, Speak unto the priests the sons of...
Leviticus 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 20 Levticus 20 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ደግሞ የእስራኤልን ልጆች እንዲህ በላቸው። ከእስራኤል ልጆች ወይም በእስራኤል ዘንድ ከሚቀመጡ እንግዶች...
Leviticus 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 19 Leviticus 19 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ በላቸው፦ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን...
Leviticus 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 18 Leviticus 18 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ። 2 Speak unto the...
Leviticus 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 17 Leviticus 17 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለአሮንና ለልጆቹ ለእስራኤልም ልጆች ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገር። እግዚአብሔር ያዘዘው ይህ ነው፥እንዲህም...
Leviticus 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 16 Leviticus 16 1 በእግዚአብሔር ፊት የቀረቡና የሞቱ ሁለት የአሮን ልጆች ከሞቱ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ተናገረው 1 And the Lord spake unto Moses after the death of the two sons of Aaron,...
Leviticus 15 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #15 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 15 Leviticus 15 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and to Aaron, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብላችሁ ንገሩአቸው። ማንም ሰው ከሥጋው ፈሳሽ...
Leviticus 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 14 Leviticus 14 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 በመንጻቱ ቀን የለምጻሙ ሕግ ይህ ይሆናል ወደ ካህኑ ይወስዱታል። 2 This shall be...
Leviticus 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 13 Leviticus 13 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and Aaron, saying, 2 ማናቸውም ሰው በሥጋው ቁርበት ላይ እባጭ ወይም ብጕር ወይም ቋቁቻ ቢታይ፥...
Leviticus 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 12 Leviticus 12 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል...
Leviticus 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 11 Leviticus 11 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and to Aaron, saying unto them, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በሉአቸው። ከምድር እንስሶች ሁሉ...
Leviticus 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 10 Leviticus 10 1 የአሮንም ልጆች ናዳብና አብዩድ በየራሳቸው ጥናውን ወስደው እሳት አደረጉበት፥ በላዩም ዕጣን አኖሩበት፥ በእግዚአብሔርም ፊት እርሱ ያላዘዛቸውን ሌላ እሳት አቀረቡ። 1 And Nadab and Abihu, the sons of...
Leviticus 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 9 Leviticus 9 1 በስምንተኛውም ቀን እንዲህ ሆነ ሙሴ አሮንንና ልጆቹን የእስራኤልንም ሽማግሌዎች ጠራ። 1 And it came to pass on the eighth day, that Moses called Aaron and his sons, and the...
Leviticus 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 8 Leviticus 8 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 አሮንን፥ ከእርሱም ጋር ልጆቹን፥ ልብሱንም፥ የቅብዓቱንም ዘይት፥ ለኃጢአት መሥዋዕትም የሆነውን ወይፈን፥...
Leviticus 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 7 Leviticus 7 1 የበደል መሥዋዕት ሕግ ይህ ነው ቅዱሰ ቅዱሳን ነው። 1 Likewise this is the law of the trespass offering: it is most holy. 2 የሚቃጠለውን መሥዋዕት በሚያርዱበት ስፍራ የበደሉን...
Leviticus 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 6 Leviticus 6 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ማናቸውም ሰው ኃጢአትን ቢሠራ፥ እግዚአብሔርንም ቢበድል፥ ያኖረበትን አደራ ወይም ብድር ወስዶ ባልንጀራውን...
Leviticus 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 5 Leviticus 5 1 ማንም ሰው የሚያምለውን ቃል ቢሰማ፥ ምስክር ሆኖም አንድ ነገር አይቶ እንደ ሆነ ወይም አውቆ እንደ ሆነ ባይናገር፥ ኃጢአት መሥራቱ ነውና በደሉን ይሸከማል። 1 And if a soul sin, and hear the voice...




































































































