Leviticus 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 4 Leviticus 4 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ማናቸውም ሰው ሳያውቅ ኃጢአት ቢሠራ፥ እግዚአብሔርም፦ አትሥሩ...
Leviticus 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 3 Leviticus 3 1 ቍርባኑም የደኅንነት መሥዋዕት ቢሆን፥ ከላሞች መንጋ ተባት ወይም እንስት ቢያቀርብ፥ ነውር የሌለበትን በእግዚአብሔር ፊት ያቅርብ። 1 And if his oblation be a sacrifice of peace offering, if...
Leviticus 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 2 Leviticus 2 1 ማናቸውም ሰው የእህል ቍርባን ለእግዚአብሔር ሲያቀርብ ቍርባኑ ከመልካም ዱቄት ይሁን ዘይትም ያፈስስበታል፥ ዕጣንም ይጨምርበታል 1 And when any will offer a meat offering unto the Lord, his...
Leviticus 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘሌዋውያን Orit ZeLaeWaWiYan Leviticus / Vayikra #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘሌዋውያን 1 Leviticus 1 1 እግዚአብሔርም ከመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ጠርቶ እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord called unto Moses, and spake unto him out of the tabernacle of the...
Exodus 40 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #40 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 40 Exodus 40 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ከመጀመሪያው ወር በፊተኛው ቀን የመገናኛውን ድንኳን ማደሪያ ትተክላለህ። 2 On the first day of the first...
Exodus 39 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #39 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 39 Exodus 39 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው፥ በመቅደሱ ለማገልገል ከሰማያዊ ከሐምራዊም ከቀይ ግምጃም በብልሃት የተሠራ ልብስ፥ ለአሮንም የተቀደሰውን ልብስ አደረጉ። 1 And of the blue, and purple, and scarlet, they made...
Exodus 38 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #38 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 38 Exodus 38 1 ርዝመቱ አምስት ክንድ፥ ወርዱም አምስት ክንድ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆን መሠዊያን ከግራር እንጨት አደረገ አራት ማዕዘንም ነበረ ከፍታው ሦስት ክንድ ነበረ። 1 And he made the altar of burnt offering of shittim...
Exodus 37 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #37 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 37 Exodus 37 1 ባስልኤልም ከግራር እንጨት ታቦቱን ሠራ ርዝመቱም ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ። 1 And Bezaleel made the ark of shittim wood: two cubits and a half...
Exodus 36 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #36 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 36 Exodus 36 1 ለመቅደስም ማገልገያ ሥራ ሁሉ ያደርጉ ዘንድ እንዲያውቁ እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋልን የሰጣቸው ባስልኤልና ኤልያብ በልባቸው ጥበበኞችም ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ነገር ሁሉ አደረጉ። 1 Then wrought Bezaleel and...
Exodus 35 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #35 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 35 Exodus 35 1 ሙሴም የእስራኤልን ልጆች ማኅበር ሁሉ ሰብስቦ እንዲህ አላቸው፦ ታደርጉ ዘንድ እግዚአብሔር ያዘዘው ቃል ይህ ነው 1 And Moses gathered all the congregation of the children of Israel together, and...
Exodus 34 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #34 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 34 Exodus 34 1 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ሁለት የድንጋይ ጽላቶች እንደ ፊተኞች አድርገህ ጥረብ በሰበርኻቸው በፊተኞቹ ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች እጽፍባቸዋለሁ። 1 And the Lord said unto Moses, Hew thee two tables of stone...
Exodus 33 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #33 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 33 Exodus 33 1-3 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። ሂድ፥ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም። ለዘርህ እሰጣታለሁ ብዬ ወደ ማልሁባት ምድር፥ ወተትና ማርም ወደምታፈስሰው ምድር አንተ ከግብፅ ምድር ካወጣኸው ሕዝብ ጋር ከዚህም ውጣ። አንገተ ደንዳና...
Exodus 32 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #32 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 32 Exodus 32 1 ሕዝቡም ሙሴ ከተራራው ሳይወርድ እንደ ዘገየ ባዩ ጊዜ፥ ወደ አሮን ተሰብስበው። ይህ ከግብፅ ምድር ያወጣን ሰው ሙሴ ምን እንደ ሆነ አናውቅምና ተነሥተህ በፊታችን የሚሄዱ አማልክት ሥራልን አሉት። 1 And when the people saw that...
Exodus 31 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #31 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 31 Exodus 31 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 እይ ከይሁዳ ነገድ የሚሆን የሆር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስልኤልን በስሙ ጠርቼዋለሁ። 2 See, I have called by...
Exodus 30 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #30 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 30 Exodus 30 1 የዕጣን መሠዊያውን ሥራ ከግራር እንጨት አድርገው። 1 And thou shalt make an altar to burn incense upon: of shittim wood shalt thou make it. 2 ርዝመቱ አንድ ክንድ፥ ስፋቱም አንድ ክንድ፥...
Exodus 29 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #29 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 29 Exodus 29 1 እኔንም በክህነት እንዲያገለግሉኝ ትቀድሳቸው ዘንድ የምታደርግባቸው ነገር ይህ ነው ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች ትወስዳለህ። 1 And this is the thing that thou shalt do unto them to...
Exodus 28 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #28 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 28 Exodus 28 1 አንተም ወንድምህን አሮንን ከእርሱም ጋር ልጆቹን ከእስራኤል ልጆች መካከል ለይተህ ካህናት ይሆኑልኝ ዘንድ ወደ አንተ አቅርብ አሮንን የአሮንንም ልጆች፥ ናዳብን አብዮድንም አልዓዛርንም ኢታምርንም፥ አቅርብ። 1 And take thou unto...
Exodus 27 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #27 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 27 Exodus 27 1 ርዝመቱ አምስት ክንድ፥ ወርዱም አምስት ክንድ መሠዊያ ከግራር እንጨት አድርግ አራት ማዕዘንም ይሁን ከፍታውም ሦስት ክንድ ይሁን። 1 And thou shalt make an altar of shittim wood, five cubits long, and...
Exodus 26 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #26 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 26 Exodus 26 1 ደግሞም ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ፥ ከሰማያዊ ከሐምራዊም ከቀይም ግምጃ የተሠሩ አሥር መጋረጆች ያሉበትን ማደሪያ ሥራ ብልህ ሠራተኛ እንደሚሠራ ኪሩቤል በእነርሱ ላይ ይሁኑ። 1 Moreover thou shalt make the tabernacle with...
Exodus 25 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #25 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 25 Exodus 25 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ስጦታ ያመጡልኝ ዘንድ ለእስራኤል ልጆች ተናገር በገዛ እጁ ሊሰጠኝ በልቡ ከሚያምረው ሰው ሁሉ መባ ተቀበሉ። 2 Speak unto...
Exodus 24 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #24 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 24 Exodus 24 1 ሙሴንም። አንተ አሮንም ናዳብም አብዩድም ከእስራኤልም ሰባ ሽማግሌዎች ወደ እግዚአብሔር ውጡ፥ በሩቁም ስገዱ 1 And he said unto Moses, Come up unto the Lord, thou, and Aaron, Nadab, and Abihu,...
Exodus 23 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #23 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 23 Exodus 23 1 ሐሰተኛ ወሬ አትቀበል ሐሰተኛ ምስክርም ትሆን ዘንድ ከኃጢአተኛ ጋር እጅህን አታንሣ። 1 Thou shalt not raise a false report: put not thine hand with the wicked to be an unrighteous...
Exodus 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 22 Exodus 22 1 ሰው በሬ ወይም በግ ቢሰርቅ፥ ቢያርደው ወይም ቢሸጠው፥ በበሬው ፋንታ አምስት በሬዎች፥ በበጉም ፋንታ አራት በጎች ይክፈል። 1 If a man shall steal an ox, or a sheep, and kill it, or sell it; he shall...
Exodus 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘጸአት Orit ZeTseAt Exodus / Shemot #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘጸአት 21 Exodus 21 1 በፊታቸው የምታደርገው ሥርዓት ይህ ነው። 1 Now these are the judgments which thou shalt set before them. 2 ዕብራዊ ባሪያ የገዛህ እንደሆነ ስድስት ዓመት ያገልግልህ፥ በሰባተኛውም በከንቱ አርነት ይውጣ። 2...




































































































