Genesis 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 22 Genesis 22 1 ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ እንዲህም አለው፦ አብርሃም ሆይ፦ አብርሃምም፦ እነሆ፥ አለሁ አለ። 1 And it came to pass after these things, that God did tempt...
Genesis 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 21 Genesis 21 1 እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት። 1 And the Lord visited Sarah as he had said, and the Lord did unto Sarah as he had...
Genesis 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 20 Genesis 20 1 አብርሃምም ከዚያ ተነሥቶ ወደ አዜብ ምድር ሄደ፥ በቃዴስና በሱር መካከልም ተቀመጠ በጌራራም በእንግድነት ተቀመጠ። 1 And Abraham journeyed from thence toward the south country, and dwelled...
Genesis 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 19 Genesis 19 1 ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም፦ 1 And there came two angels to Sodom at even;...
Genesis 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 18 Genesis 18 1 በቀትርም ጊዜ እርሱ በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአድባር ዛፍ ተገለጠለት። 1 And the Lord appeared unto him in the plains of Mamre: and he sat in the tent door...
Genesis 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 17 Genesis 17 1 አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና። እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን 1 And when Abram was ninety years old and nine, the Lord...
Genesis 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 16 Genesis 16 1 የአብራም ሚስት ሦራ ግን ለአብራም ልጅ አልወለደችለትም ነበር ስምዋ አጋር የተባለ ግብፃዊት ባሪያም ነበረቻት። 1 Now Sarai Abram's wife bare him no children: and she had an handmaid, an...
Genesis 15 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #15 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 15 Genesis 15 1 ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው። 1 After these things the word of the Lord came...
Genesis 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 14 Genesis 14 1 በሰናዖር ንጉሥ በአምራፌል፥ በእላሳር ንጉሥ በአርዮክ፥ በኤላም ንጉሥ በኮሎዶጎምር፥ በአሕዛብ ንጉሥ በቲድዓል ዘመን እንዲህ ሆነ 1 And it came to pass in the days of Amraphel king of Shinar,...
Genesis 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 13 Genesis 13 1 አብራምም ከግብፅ ወጣ እርሱና ሚስቱ ለእርሱ የነበረውም ሁሉ ሎጥም ከእርሱ ጋር ወደ አዜብ ወጡ። 1 And Abram went up out of Egypt, he, and his wife, and all that he had, and Lot with...
Genesis 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 12 Genesis 12 1 እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። 1 Now the Lord had said unto Abram, Get thee out of thy country, and from thy...
Genesis 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 11 Genesis 11 1 ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። 1 And the whole earth was of one language, and of one speech. 2 ከምሥራቅም ተነሥተው በሄዱ ጊዜ በሰናዖር ምድር አንድ ሜዳ አገኙ በዚያም...
Genesis 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 10 Genesis 10 1 የኖኅ ልጆች የሴም የካም የያፌት ትውልድ ይህ ነው ከጥፋት ውኃም በኋላ ልጆች ተወለዱላቸው። 1 Now these are the generations of the sons of Noah, Shem, Ham, and Japheth: and unto...
Genesis 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 9 Genesis 9 1 እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው እንዲህም አላቸው፦ ብዙ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት። 1 And God blessed Noah and his sons, and said unto them, Be fruitful, and multiply, and...
Genesis 8 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #8 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 8 Genesis 8 1 እግዚአብሔርም ኖኅን፥ በመርከብም ከእርሱ ጋር የነበረውን አራዊቱን ሁሉ፥ እንስሳውንም ሁሉ አሰበ እግዚአብሔርም በምድር ላይ ነፋስን አሳለፈ፥ ውኃውም ጎደለ 1 And God remembered Noah, and every living thing,...
Genesis 7 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #7 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 7 Genesis 7 1 እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና። 1 And the Lord said unto Noah, Come thou and all thy house into the...
Genesis 6 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #6 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 6 Genesis 6 1 እንዲህም ሆነ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው 1 And it came to pass, when men began to multiply on the face of the earth, and daughters were born...
Genesis 5 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #5 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 5 Genesis 5 1 የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው 1 This is the book of the generations of Adam. In the day that God created man, in the...
Genesis 4 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #4 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 4 Genesis 4 1 አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። 1 And Adam knew Eve his wife; and she conceived, and bare Cain, and said, I...
Genesis 3 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #3 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 3 Genesis 3 1 እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት። 1 Now the serpent was more subtil than any beast...
Genesis 2 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #2 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 2 Genesis 2 1 ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ። 1 Thus the heavens and the earth were finished, and all the host of them. 2 እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው...
Genesis 1 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘፍጥረት Orit ZeFiTret Genesis / Bereisheit #1 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘፍጥረት 1 Genesis 1 1 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። 1 In the beginning God created the heaven and the earth. 2 ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም...
Free PDF Book | Selected Speeches of Haile Selassie I
Free PDF Book | Selected Speeches of Haile Selassie I For Educational Purpose. The most revealing way to begin to understand who or what Ras Tafari is, is to read and study the Selected Speeches of His Imperial Majesty Haile Selassie First. These speeches portray the...
Free PDF Book | Ethiopic Hieroglyphs 2: A Revision to Ethiopian Egyptology
Free PDF Book | Ethiopic Hieroglyphs 2: A Revision to Ethiopian Egyptology For Educational Purpose. EGYPTOLOGY/Afro-Semitic Languages This little book is intended to form an easy introduction to the study of the Ancient Egyptian hieroglyphic writings, found on the...





































































































