Numbers 32 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #32 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 32 Numbers 32 1 የሮቤልና የጋድ ልጆችም እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር ለእንስሶች የተመቸ ስፍራ እንደ ነበረ ባዩ ጊዜ፥ 1 Now the children of Reuben and the children of Gad...
Numbers 31 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #31 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 31 Numbers 31 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ስለ እስራኤል ልጆች በቀል ምድያማውያንን ተበቀል ከዚያም በኋላ ወደ ወገኖችህ ትከማቻለህ። 2 Avenge the...
Numbers 30 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #30 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 30 Numbers 30 1 ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ነገዶች አለቆች እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። እግዚአብሔር ያዘዘው ነገር ይህ ነው። 1 And Moses spake unto the heads of the tribes concerning the children of Israel,...
Numbers 29 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #29 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 29 Numbers 29 1 በሰባተኛውም ወር ከወሩ በመጀመሪያ ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት መለከቶች የሚነፉበት ቀን ነው። 1 And in the seventh month, on the first day of the month, ye...
Numbers 28 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #28 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 28 Numbers 28 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ እዘዛቸው። መብሌን፥ ለእኔ ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በእሳት የተደረገውን ቍርባኔን፥ መባዬን...
Numbers 27 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #27 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 27 Numbers 27 1 ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ወገኖች፥ የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጅ የኦፌር ልጅ የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ቀረቡ የእነዚህም ሴቶች ልጆች ስም ማህለህ፥ ኑዓ፥ ዔግላ፥ ሚልካ፥ ቲርጻ ነበረ። 1 Then came the daughters of...
Numbers 26 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #26 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 26 Numbers 26 1 እንዲህም ሆነ መቅሠፍቱ ከሆነ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴንና የካህኑን የአሮን ልጅ አልዓዛርን። 1 And it came to pass after the plague, that the Lord spake unto Moses and unto Eleazar...
Numbers 25 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #25 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 25 Numbers 25 1 እስራኤልም በሰጢም ተቀመጡ ሕዝቡም ከሞዓብ ልጆች ጋር ያመነዝሩ ጀመር። 1 And Israel abode in Shittim, and the people began to commit whoredom with the daughters of Moab. 2...
Numbers 24 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #24 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 24 Numbers 24 1 በለዓምም እግዚአብሔር እስራኤልን ይባርክ ዘንድ እንዲወድድ ባየ ጊዜ፥ አስቀድሞ ያደርግ የነበረውን አስማት ይሻ ዘንድ አልሄደም ነገር ግን ወደ ምድረ በዳ ፊቱን አቀና። 1 And when Balaam saw that it pleased the...
Numbers 23 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #23 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 23 Numbers 23 1 በለዓምም ባላቅን፦ ሰባት መሠዊያ በዚህ ሥራልኝ፥ ሰባትም ወይፈን ሰባትም አውራ በግ በዚህ አዘጋጅልኝ አለው። 1 And Balaam said unto Balak, Build me here seven altars, and prepare me here...
Numbers 22 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #22 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 22 Numbers 22 1 የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፥ በኢያሪኮ ፊት ለፊት በዮርዳኖስ ማዶ ባለው በሞዓብ ሜዳ ሰፈሩ። 1 And the children of Israel set forward, and pitched in the plains of Moab on this side...
Numbers 21 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #21 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 21 Numbers 21 1 በደቡብም በኩል ተቀምጦ የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ በአታሪም መንገድ እስራኤል እንደ መጡ ሰማ ከእስራኤልም ጋር ሰልፍ አደረገ ከእነርሱም ምርኮ ማረከ። 1 And when king Arad the Canaanite, which dwelt...
Numbers 20 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #20 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 20 Numbers 20 1 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ በመጀመሪያው ወር ወደ ጺን ምድረ በዳ መጡ ሕዝቡም በቃዴስ ተቀመጡ ማርያምም በዚያ ሞተች፥ በዚያም ተቀበረች። 1 Then came the children of Israel, even the whole...
Numbers 19 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #19 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 19 Numbers 19 1 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። 1 And the Lord spake unto Moses and unto Aaron, saying, 2 እግዚአብሔር ያዘዘው የሕጉ ትእዛዝ ይህ ነው መልካሚቱን፥ ነውርም የሌለባትን፥ ቀንበርም...
Numbers 18 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #18 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 18 Numbers 18 1 እግዚአብሔርም አሮንን አለው። አንተ ከአንተም ጋር ልጆችህና የአባቶችህ ቤት የመቅደስን ኃጢአት ትሸከማላችሁ አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ የክህነታችሁን ኃጢአት ትሸከማላችሁ። 1 And the Lord said unto Aaron, Thou...
Numbers 17 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #17 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 17 Numbers 17 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው፥ ከእነርሱም ከእያንዳንዱ ከየአባቶቻቸው ቤት አንድ አንድ በትር፥ ከአለቆቻቸው ከየአባቶቻቸው...
Numbers 16 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #16 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 16 Numbers 16 1 የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ። ች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ 1 Now Korah, the son of...
Numbers 15 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #15 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 15 Numbers 15 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ወደምሰጣችሁ ወደ መኖሪያችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ 2 Speak unto the...
Numbers 14 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #14 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 14 Numbers 14 1 ማኅበሩም ሁሉ ድምፃቸውን አንሥተው ጮኹ ሕዝቡም በዚያ ሌሊት አለቀሱ። 1 And all the congregation lifted up their voice, and cried; and the people wept that night. 2 የእስራኤልም...
Numbers 13 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #13 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 13 Numbers 13 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ለእስራኤል ልጆች የምሰጣትን የከንዓንን ምድር ይሰልሉ ዘንድ ሰዎችን ላክ ከአባቶች ነገድ ሁሉ እያንዳንዱ በመካከላቸው...
Numbers 12 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #12 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 12 Numbers 12 1 ሙሴም ኢትዮጵያይቱን አግብቶአልና ባገባት በኢትዮጵያይቱ ምክንያት ማርያምና አሮን በእርሱ ላይ ተናገሩ። 1 And Miriam and Aaron spake against Moses because of the Ethiopian woman whom he...
Numbers 11 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #11 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 11 Numbers 11 1 ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች። 1 And when the people complained, it displeased the...
Numbers 10 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #10 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 10 Numbers 10 1 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses, saying, 2 ሁለት የብር መለከቶች አጠፍጥፈህ ለአንተ አድርግ ማኅበሩን ለመጥራት ከሰፈራቸውም ለማስጓዝ ይሁኑልህ። 2 Make thee...
Numbers 9 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
ኦሪት ዘኍልቍ Orit ZeHwilQwi Numbers / Bamidbar #9 In Amharic and English Can't see Amharic font? ኦሪት ዘኍልቍ 9 Numbers 9 1 ከግብፅ ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሲና ምድረ በዳ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 1 And the Lord spake unto Moses in the wilderness of Sinai, in the first...



































































































